(By Y H, 30 November 2020)
አብሮ መኖር ፈፁሞ ማይታለም!
በስው ተፈታታኝ ጉልበት
ያለው የሌለውን ንብረት
ውጡጥ ኣድርጎ እየተራበ ኣንጀት
የገነባው ቤት
በመድፍ: በስማይ ቦንብ ሲይርክፈክፍበት:
ሕፃን ልጅ መሮጥ ማይችል
ሲዳረግ ለጥይት:
ፍየል: በልው: በግ: በሬ
ኢላማ ተደርጎ እንዳሬ
ግንባሩ ተቆልቶ ሲወድቅ እንደጥሬ::
የት ነበርሺ ሃገሬ
ምን ስራሽ ባሻገር ከወሬ?
ከተማ ሲደበደብ ከስማይ በምድር
እንደባዕድ ጠላት ባይቶዋር:
እንዳልተስዋ ላሃገር ክብር
እንዳላፈስስ ድሙ በኩልነት ሊኖር
እንዳልዘረጋ ዘመናዊ ሐዲድ
ተቃማትም ድንቁርናን ለማሳደድ::
እዪ ተመልከቱ እንዳትሳሳቱ
የኛ መካንንት: እሜቤቱ
ዋሽንግተን ንሮ ያካተቱ
ውስኪ ; ሻምባን ከፈቱ:
በሉ: ጠጡጭ: ስከሩ:
ዘለሉ: ጨፈሩ:
አረ ዘራፍም ፎከሩ:
ህፃና በደም ሲታጠቡ
እያዪ እርጉዝ ሆድዋ ሲተርትሩ:
ወጣት በጥይት ሲደፍት ግንባሩ
እየልዪ ሲገደሉ ተጋሩ::
የተረፈው ካገሩ
ወደባዳ ምድር ሲያባሩ::
ዋሽግቶን ነፍጠኞች ዘልሉ ጨፈሩ
መቀለ ተያዘ
ትግራይ ደበዘዘ
ህልማችን ነገሠ
ቀይ ብጫ አረንጏዴ ጨርቅ
ሕዝባችን ለበሠ::
ከኝህ ሆዳም
ሚደስቱ ባገር መውድም
በምፈስው የንፁሃን ደም
በተፈናቀለው
የሚጠጣ የሚበላ ያጣው
ኣብሮ ሞኖር:
ከንግዲህ ወድያ
ፈፁሞም ማይታለም::
https://www.facebook.com/1003677341/posts/10220562864993955/?sfnsn=scwspwa