1 thought on “አብይ ያካሄደው ጦርነት ኢትዮጲያን ያዋረደ ጦርነት ነው! ጠላት በእንደዚህ ዓይነት ሲዋረድ ማየት ያስደስታል

 1. አምላከ እምነ ፅዮን የሕዝባችንን መከራ ያሳጥርልን ነፃነታቸውን ያቅርብልን ያፋጥንልን፥አሜን!!!!!!!!!!!!! says:

  Israel has created a new image of the Jew in the world – the image of a working and an intellectual people, of a people that can fight with heroism. Nnamdi Azikiwe

  Tigray has created a new image of Tegaru in the world – the image of a working and an intellectual people, of a people that can fight with heroism. It is me !!!

  I’m saying to be a hero is means you step across the line (like our leaders and brave TDF) and are willing to make a sacrifice, so heroes always are making a sacrifice. Heroes always take a risk. Heroes (Tegarus) always deviant. Heroes always doing something that most people don’t and we want to change (Independent Tigray) – I want to democratize heroism to say any of us can be a hero. Philip Zimbardo

  Abiy and his prosperity party truly made Ethiopia a despicable country and a laughing stock of the whole world.

  ትግራይ ና ተጋሩ ጠል እንደ አሠር ገሰስ ቀርቦላቸው የደለቡ ፋኖ ወጠጤዎች የትግራይ ተራሮች ቢውጧቸው ጌቶቻቸው አብይና ከደርግ በግብርም ሆነ በሥጋ የተወለዱ የብልፅግና (& ኢዜማ) ባላባቶች ድምፃቸው ቢጠፋ ፋኖ ወጠጤዎችን የበላች የቲዲኤፍ ጥይት ምነው ድምፅ የላት ሲሉ በቅኔ አንጎራጎሩ ለቅሷቸውን በቅኔያዊ ሙሾ አሰሙ፥፥

  እኛ ደግሞአፈር ምድሩን ያቅልላቸው አልን፤፤ቂምና በቀልን ጎርሶ ተጎራርሶ ከባዕዳውያን ጋር ተቆራኝቶ ወገኑን በቃላት ጋጋታ ሊገለፅ የማችል፤ የሰሚው ን ስነልቦና የሚያረክስ ግፍና በደል የጣኦት ቤት ርኩሰት ሥራን የሚፈፅም የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ልንለው ይከብደናል፤፤

  ምክንያቱም የሰይጣንና የ ርኩሰት ሥራን በገዛ ፈቃዱ ስለመረጠ ናስለተከተለ፤፤ ባጭሩ ለጭካኔያቸው ጥግ በሕዝባችን ላይ እያደረሱት ላለ ግፍ የቃላት ቅንብር ጋጋታ እሩምታ ካካታ አይገልፀውም፥ ተገሀስ እም እኩይ ወግበር ሰናየ ነውና የሚለን ከነዚህ ውሉደ ሰያጥን ርቀን ለዘመናት ያለማቋረጥ በወገናችን ላይ እየፈፀሙት የነበረን እና ያለን የግፍግፍ ወንጀል ነገ ላይ ደገም ዋስትና ስለሌለን አሜሪካም አለች አውሮፓ ሕዝባችን ነፃ የራሱን እድል ናፈንታ የመምረጥ ዕድሉን ተጠቅሞ ትግራይ ራሷን የቻለች አገር እንድትሆን እንፈልጋለን፥፥

  ኢትዮጵያውያን አይደለንም አንሆንምም፥፥ አይደረግም፥፥ ለዘመናት የትግራይ እና የተጋሩ ጥላቻ ሰለባ የሆኑ ክቡር ህይወታቸውንና አካላቸውን ያጡ ተጋሩ እናቶቻችን፥ አባቶቻችን፥ እህቶቻችን ፥ወንድሞቻችን እና አሁንም ከኛው ጋር ያሉ የልጆቻቸውን ሕይወት ና መሥዋዕትነት ከንቱ ማስቀረት ነው፥፥ሶ ኢትዮጵያ አታስፈልገንም፥፥ ኢትዮጵያዊነት ባርባና በሰማንያ ቀናችን የተቀበልነው የጥምቀት ልጅነት አይደለም፥፥ በመስጊድም የተቀበልነውና ያፀናነው የእስልምና ሀይማኖት እምነት አካልም አይደለም ፥በሌላም የእምነት ቤተፀሎት ጋር ግንኙነት በጭራሽ የለውም፤፤አትታክቱ፥፥ ምናልባትም ስቶኮሆልም ሲንድረም ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፥፥ ሀኪምም ባልሆን ወገናቸው እየሞተ ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉ ተጋሩ የስቶኮሆልም ሲንድረም ፔሸንት ምልክቶች ነው የሚታይባቸው፥፥

  ከዚህ ባለፈ ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉት የአማራ ልሂቃንና ደጋፊዎቻቸው አማራነትን በተለዋዋጭ (አልተርናቲቭ-interchangebly implemented words to mean amharawinet = Ethiopiawinet) ሊያገለግል ይችላል ፥ድብቅ ሀሳባችንና አላማችንን ለማሳካት ይውላል ብለው ስላመኑ ኢትዮጵያዊነት ሲሉ አማራነት ማለታቸው ስለመሆኑ ግር ሊለን ልንደናገር ና ልንስተው አይገባም፥፥ ነፃነት ጭቁን ሕዝባችን ትግራዋይና ለተገፉ ሁሉ፥ አምላከ እምነ ፅዮን የሕዝባችንን መከራ ያሳጥርልን ነፃነታቸውን ያቅርብልን ያፋጥንልን፥አሜን!!!!!!!!!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *