አብሮ መኖር ፈፁሞ ማይታለም!

Luuletused

(YH poolt, 30. november 2020)

አብሮ መኖር ፈፁሞ ማይታለም!

በስው ተፈታታኝ ጉልበት
ያለው የሌለውን ንብረት
ውጡጥ ኣድርጎ እየተራበ ኣንጀት
የገነባው ቤት
በመድፍ: በስማይ ቦንብ ሲይርክፈክፍበት:

ሕፃን ልጅ መሮጥ ማይችል
Juurdepääs:

ፍየል: በልው: በግ: በሬ
ኢላማ ተደርጎ እንዳሬ
ግንባሩ ተቆልቶ ሲወድቅ እንደጥሬ ::

የት ነበርሺ ሃገሬ
ምን ስራሽ ባሻገር ከወሬ?

ከተማ ሲደበደብ ከስማይ በምድር
እንደባዕድ ጠላት ባይቶዋር:
እንዳልተስዋ ላሃገር ክብር
እንዳላፈስስ ድሙ በኩልነት ሊኖር
እንዳልዘረጋ ዘመናዊ ሐዲድ
ተቃማትም ድንቁርናን ለማሳደድ ::

እዪ ተመልከቱ እንዳትሳሳቱ
የኛ መካንንት: እሜቤቱ
ዋሽንግተን ንሮ ያካተቱ
ውስኪ; ሻምባን ከፈቱ:

በሉ: ጠጡጭ: ስከሩ:
Märkus: ጨፈሩ:
አረ ዘራፍም ፎከሩ:
ህፃና በደም ሲታጠቡ
እርጉዝ ሆድዋ ሲተርትሩ:

ወጣት በጥይት ሲደፍት ግንባሩ
እየልዪ ሲገደሉ ተጋሩ ::

የተረፈው ካገሩ
ወደባዳ ምድር ሲያባሩ ::

ዋሽግቶን ነፍጠኞች ዘልሉ ጨፈሩ
መቀለ ተያዘ
ትግራይ ደበዘዘ
ህልማችን ነገሠ
ቀይ ብጫ አረንጏዴ ጨርቅ
ሕዝባችን ለበሠ ::

ከኝህ ሆዳም
ሚደስቱ ባገር መውድም
በምፈስው የንፁሃን ደም
በተፈናቀለው
የሚጠጣ የሚበላ ያጣው
ኣብሮ ሞኖር:
ከንግዲህ ወድያ
ፈፁሞም ማይታለም ::

https://www.facebook.com/1003677341/posts/10220562864993955/?sfnsn=scwspwa

Jäta vastus

Sinu e-postiaadressi ei avaldata. Kohustuslikud väljad on märgitud *